ስለመብቶችዎ ይወቁ እና ትክክለኛውን መልማይ ያግኙ 

Workers
Full agencies list

የቅርብ ጊዜ የኤጀንሲ ግምገማዎች

ከአማካሪያችን የቅርብ ጊዜ የኤጄንሲ ግምገማዎችን እይ/አረጋግጥ፡፡ ከሌሎች ፍልሰተኛ ሰራተኞች ልምድ ተማር የአንተን/የአንችን አካፈል/ዪ.

ኤጄንሲን መገምገም

ስለ እኛ

የፍልሰተኛ የምልመላ አማካሪ አለም አቀፍ የምልመላና የቅጥር ግምገማ ፕላትፎርም ሆኖ ዉጭ አገር ለስራ ለመቀጠር ለሚፈልግ ስለ መልማይ አጄንሲና የሰራተኛ መብት አስፈላጊ መረጃ የሚገኝበት ነዉ በእዚህ ሂደት ዉስጥ ዉጤታማ የሆኑት አማካሪዎች ልምድ ያላቸዉ ሰራተኞች ናቸዉ.

ተጨማሪ መረጃ

ኤጄንሲን መገምገም

ሌሎች ሰራተኞች ስለ ምልመላቸዉ አማራጭ እንዲረዳ የመልማይ ኤጄንሲአችዉን ሁኔታ በመገምገም ተሞክራቸዉን አካፍል/ይ :: የምልመላ ተሞክሮ ካላቸዉ ሰራተኖች በላይ ስለ ምልመላ አማካሪ ሊሆን የሚችል እንደሌለ ይታመናል እናንተ የምልመላ አማካሪያችን ናችሁ

ኤጄንሲን መገምገም